top of page
Writer's pictureAAA-admin

Remembering Dr. Asrat Woldeyes: 25 Years Since the Passing of a Heroic Figure in Ethiopia's Struggle for Democracy

Today (May 14th, 2024), AAA commemorates the 25th anniversary of the passing of renowned opposition figure Dr. Asrat Woldeyes. Dr. Asrat was a renowned surgeon at Tikur Anbessa hospital and professor at Addis Ababa University who devoted his life to serving humanity and leaving a positive mark on society. Dr. Asrat Woldeyes later founded the All Amhara People's Organization (AAPO) through which he courageously stood against tyranny, advocated for human rights and championed democracy for all Ethiopians. He was ultimately jailed for challenging the authoritarian regime of the Meles Zenawi led Tigray People's Liberation Front (TPLF). Dr. Asrat Woldeyes is remembered as a symbol of freedom, fortitude and resilience.


ዛሬ (ግንቦት 6 ቀን 2016) የአማራ ማህበር በአሜሪካ የታዋቂውን የተቃዋሚ አመራር ዶ/ር አስራት ወልደየስ 25ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ በዓል አስቦ ውሏል። ዶ/ር አስራት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ታዋቂ የቀዶ ጥገና ሀኪም እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የነበሩ ሲሆን ሲሆን ሕይወታቸውን የሰውን ልጆች በማገልገል በማህበረሰቡ ላይ በጎ አሻራ አሳርፈው ያለፉ ሰው ናቸው። ዶ/ር አስራት ወልደየስ በኋላም የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ)ን መሠረቱ፤ በዚህም በድፍረት አንባገነንነትን በመቃወም፣ ለመላው ኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ መብት እና ዴሞክራሲ ታግለዋል። በመጨረሻም በትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጭ ግንባር (ትሕነግ) የሚመራውን የመለስ ዜናዊ ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ በመቃወም ለእስር ተዳርገዋል። ዶ/ር አስራት ወልደየስ የነጻነት፣ የጥንካሬ እና የፅናት ተምሳሌት በመሆን ሁልጊዜ ይታወሳሉ።



Comments


bottom of page