⚡️#UPDATE: AAA has learned on September 6, 2024, Prosperity Party regime forces arbitrarily detained a civilian named Demewoze Kassie in Gonder city.
📍Central Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia
⚡️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ጳጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ.ም. የብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ታጣቂዎች በጎንደር ከተማ (በአማራ ክልል፣ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ ኢትዮጵያ) ውስጥ አቶ ደምወዘ ካሴ የተባለ ሰላማዊ ዜጋን በዘፈቀደ ማሰራቸውን ታወቀ።
Comentários