📢#UPDATE: AAA has verified that on June 23rd, 2024, Prosperity Party regime forces executed at least four civilians in Zebich Kebele of Enemay Woreda.
📍East Gojjam Zone, Amhara Region, Ethiopia
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ (AAA) እንዳረጋገጠው፣ ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም በእነማይ ወረዳ ዘብች ቀበሌ፣ (ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ወታደሮች በትንሹ 4 (አራት) ሰላማዊ ሰዎችን ገድለዋል።
Comments