⚡️📢#UPDATE: AAA has learned that on September 29th, 2024, Prosperity Party regime forces killed 37 civilians, injured an additional 21 and caused significant property loss in Seqelet Ayimba in East Dembiya Woreda.
📍Central Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia
⚡️📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ በመስከረም 19 ቀን 2017 ዓ.ም. የብልፅግና ፓርቲ አገዛዝ ኃይሎች በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ (ማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) በሰቀልት አይምባ 37 ሰላማዊ ዜጎችን መግደላቸውን፣ 21 ሰዎችን መጉዳታቸውን እና ከፍተኛ የንብረት ውድመት ማስከተላቸውን ተረድቷል።
Comments