📢#UPDATE: AAA has learned that on the afternoon of August 9th, 2024, Oromo Prosperity Party regime soldiers extrajudicially killed two unarmed civilians and injured another in Segno-Gebeya Kebele of Kobo city.
📍Raya Kobo Woreda, North Wollo Zone, Amhara Region, Ethiopia
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ እንደደረሰው መረጃ ነሃሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም. ከሰአት በኋላ በቆቦ ከተማ ሰኞ ገበያ ቀበሌ (ራያ ቆቦ ወረዳ ሰሜን ወሎ ዞን) የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ መንግስት ወታደሮች ከህግ አግባብ ውጪ ሁለት ሰላማዊ ዜጎችን ገድለው ሌላውን አቁስለዋል።
Comments