📢#UPDATE: AAA has verified that on June 24th and 26th, 2024, Oromo Prosperity Party regime soldiers killed at least six civilians in Tilili town of Guagusa Shikudad Woreda.
📍Awi Zone, Amhara Region, Ethiopia
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በሰኔ 17 እና 19 ቀን 2016፣ በጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ፣ ቲሊሊ ከተማ (አዊ ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች በትንሹ 6 ሰላማዊ ሰዎችን መግደላቸውን አረጋግጧል።
Comments