⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned that on March 21st, 2025 Oromo Prosperity Party regime soldiers extrajudicially killed three civilians in Arebur Kebele of Debark Woreda.
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማኅበር በአሜሪካ በደረሰው መረጃ መጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ወታደሮች በደባርቅ ወረዳ (ሰሜን ጎንደር ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) በአረቡር ቀበሌ ሦስት ንጹሐን ዜጎችን በዘፈቀደ ጨፍጭፈዋል።

Comments