⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned that on March 22nd, 2025 Oromo Prosperity Party regime soldiers executed 3 civilians in separate incidents in Tenguma and Enarj-Sima Kebeles of Enarj-Enawga Woreda.
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ በደረሰው መረጃ፣ መጋቢት 13 ቀን 2017፣ በእናርጅ እናውጋ ወረዳ፣ ተንጉማ እና እናርጅ ሲማ ቀበሌዎች (ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ ወታደሮች በፈጸሙት ጥቃት 3 ሰላማዊ ሰዎችን መግደላቸውን መረዳት ችሏል።

Comments