Oromo Prosperity Party regime killed six civilians and injured five others in Jahimala Kebele of Jawi Woreda
- AAA-admin
- 11 minutes ago
- 1 min read
⚡️ℹ️#UPDATE: The Amhara Association of America (AAA) has learned that on April 24th, 2025 the Oromo Prosperity Party regime killed six civilians and injured five others in Jahimala Kebele of Jawi Woreda.
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ በደረሰው መረጃ፣ በቀን 16 ሚያዚያ 2017፣ በጃዊ ወረዳ ጃሂማላ ቀበሌ፣ (አዊ ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ሀይሎች 6 ንፁሀንን መግደላቸውን እና አምስት ሰዎችን ማቁሰላቸውን መረዳት ችሏል።

コメント