#UPDATE: AAA has learned that on February 13th, 2025 Oromo Prosperity Party regime forces massacred at least 29 civilians in Tumet Kebele of Metemma Woreda.
#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ (የካቲት 6 ቀን 2017 ዓ.ም.) የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ኃይሎች በመተማ ወረዳ (ምዕራብ ጎንደር ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) ቱመት ቀበሌ ውስጥ ቢያንስ 29 ንጹሃን ዜጎችን እንደጨፈጨፉ አረጋግጧል።
