⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned that on October 27th, 2024 Oromo Prosperity Party regime forces killed over 23 civilians in Addis-Kidam town of Fagita-Lekoma Woreda.
📍Awi Zone, Amhara Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ በደረሰው መረጃ፣ በጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ ቅዳም ከተማ፣ ፋግታ ለኮማ ወረዳ፣ (አዊ ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ)፣ የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ወታደሮች ከ23 በላይ ንፁሀንን መግደላቸውን ተረድቷል።
Kommentare