⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned that between March 1st and 2nd, 2025 Oromo Prosperity Party regime forces killed at least 43 civilians in Robit-Begela town in Kinfaz-Begela Woreda.
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማኅበር በአሜሪካ እንደደረሰው መረጃ በየካቲት 22 እና 23 ቀን 2017 በኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ኃይሎች ማእከላዊ ጎንደር ዞን፣ አማራ ክልል፣ በኪንፋዝ በገላ ወረዳ፣ በሮቢት በገላ ከተማ ቢያንስ 43 ንጹሐን ዜጎችን መጨፍጨፋቸውን አረጋግጧል።

Comments