📢#UPDATE: AAA has verified on July 24, 2024, the Oromo Prosperity Party regime forces killed at least seven civilians in Machakel Woreda and Debre Markos city in East Gojjam Zone (Amhara Region, Ethiopia).
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በሃምሌ 17፣ 2016፣ በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ በማቻከል ዎረዳ እና በደብረማርቆስ ከተማ በተፈጸሙ ጥቃቶች የኦሮሞ ብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች በትንሹ ሰባት ሰላማዊ ሰዎችን መግደላቸውን አረጋግጧል።
Comments