⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned that on January 16th, 2025 the Oromo Prosperity Party regime forces killed 3 civilians in Ashewa-Medhanialem Kebele of Fagita-Lekoma Woreda.
📍Awi Zone, Amhara Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በጥር 8 ቀን 2017 ዓ/ም፣ በፋግታ ለኮማ ወረዳ፣ አሸዋ መድሀኒአለም ቀበሌ፣ (አዊ ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ብልጽግና አገዛዝ ሀይሎች 3 ሰላማዊ ሰዎችን መግደላቸውን አረጋግጧል።
Comments