⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned that on November 20th, 2024 Oromo Prosperity Party regime forces killed 6 civilians and looted private property in the Emabanju area of Fagita Kebele in Fagita-Lekoma Woreda.
📍Awi Zone, Amhara Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ ህዳር 11 ቀን 2017፣ በፋግታ ለኮማ ወረዳ፣ እማባንጁ በተባለ ቦታ (አዊ ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ)፣ የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ (ኦህዴድ) አገዛዝ ወታደሮች ከስድስት ያላነሱ ሰላማዊ ሰዎችን መግደላቸውን እና ንብረት መዝረፋቸውን ተረድቷል።
コメント