⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned that between January 19th and 22nd, 2025, Oromo Prosperity Party regime forces killed at least 31 civilians in separate incidents in Debre-Birhan city and the Arenbuti area of Minjar-Shenkora Woreda.
📍North Shewa Zone Amhara Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#መረጃ፡ የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፤ ከጥር 11 እስከ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ እና በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረንቡቲ አካባቢ (ሰሜን ሸዋ ዞን፡ አማራ ክልል፡ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ብልጽግና አገዛዝ ሀይሎች ከ31 ያላነሱ ንፁሀን ዜጎችን መግደላቸውን አረጋጠል፡፡
Comentarios