⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned that on February 1st, 2025, Oromo Prosperity Party regime forces killed Dr. Andualem Dagne in Bahir-Dar city in Amhara Region of Ethiopia.
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በጥር 24 ቀን 2017፣ የኦሮሞ ብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ዶ/ር አንዱአለም ዳኜ የተባሉ ሰላማዊ ሰው መግደላቸውን ማወቅ ችሏል።
Commenti