⚡️📢#UPDATE: AAA has learned that on October 11, 2024 Oromo Prosperity Party regime forces shot and killed a woman identified as Asbera Mohammed Nur in Soten Kebele (Kebele 03) of Asagirt Woreda.
📍North Shewa Zone, Amhara Region, Ethiopia
⚡️📢#መረጃ: በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ አሳግርት ወረዳ፣ ሶቴን ቀበሌ (ቀበሌ 03) የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ አገዛዝ ታጣቂዎች አስበራ መሀመድ ኑር የተባለችውን ሴት በጥይት ተኩሰው መግደላቸውን የአማራ ማህበር በአሜሪካ ተረድቷል።
Comments