⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has confirmed that on January 28th, 2025 Oromo Prosperity Party regime forces carried out a deadly attack on residents of Jama town which left 2 civilians killed, 6 injured and 4 arbitrarily detained in Aneded Woreda.
📍East Gojjam Zone, Amhara Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በጥር 20 ቀን 2017 የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ ወታደሮች (የአገዛዙ ሃይሎች) በአነደድ ወረዳ ጃማ ከተማ (ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) በፈጸሙት ጥቃት 2 ሰላማዊ ሰዎችን ሲገድሉ፣ 6 ተጨማሪ ሰዎችን አቁስለው በትንሹ 4 ሰዎችን ከህግ አግባብ ውጪ ማሰራቸውን አረጋግጧል።
Comments