⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned that on January 23rd, 2025, Oromo Prosperity Party regime forces launched artillery shelling on civilian residences which resulted in multiple civilian casualties in Terie Kebele of Berehet Woreda.
📍North Shewa Zone, Amhara Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ መንግስት ታጣቂዎች (የገዥ ሃይሎች) በበረኸት ወረዳ ተሬ ቀበሌ (በሰሜን ሸዋ ዞን፤ አማራ ክልል፤ ኢትዮጵያ) በሲቪል መኖሪያ ቤቶች ላይ የከባድ መሳሪያ ድብደባ በመፈጸም በርካታ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጉዳት መድረሱን ለማወቅ ተችሏል።
Comments