⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned that on November 28th, 2024, Oromo Liberation Army militants carried out a massacre of at least 12 civilians and abducted an unknown number of others in Sole-Frenqesa and Sole-Tijo Kebeles of Shirka Woreda.
📍East Arsi Zone, Oromia Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ በደረሰው መረጃ፣ በቀን 19 ህዳር 2017፣ በሽርካ ወረዳ ሶሌ ፈረንቀሳ እና ሶሌ-ጢጆ ቀበሌዎች (ምስራቅ አርሲ ዞን፣ ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነግ ሸኔ) ታጣቂዎች በትንሹ 12 ሰላማዊ ሰዎችን መግደላቸውን እና ሌሎች ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎችን አፍነው መውሰዳቸውን ተረድቷል።
Comments