⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has verified that on October 21st, 2024, Oromo Prosperity Party regime forces carried out a series of reprisal killings and other violations targeting civilians following an offensive by Fano in Mender 24 Kebele of Pawi Woreda.
📍Metekel Zone, Benishangul-Gumuz Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በጥቅምት 11 ቀን 2017፣ በፓዊ ወረዳ፣ መንደር 24 ቀበሌ፣ (መተከል ዞን፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ አገዛዝ ሃይሎች በወሰዱት የበቀል እርምጃ የሰላማዊ ሰዎች ግድያን ጨምሮ በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን አረጋግጧል።
Comments