⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has verified that on January 10th, 2025, the Oromia Special Forces conducted multiple attacks against Amhara civilians in Arusi Kebele of Abe-Dongoro Woreda.
📍Horo Guduru Wollega Zone, Oromia Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በጥር 02 ቀን 2017፣ በአቤ-ዶንጎሮ ወረዳ አሩሲ ቀበሌ (ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን፣ ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ወታደሮች በአማራ ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ በርካታ ጥቃቶች መፈፀማቸውን አረጋግጧል።
Comments