top of page
Writer's pictureAAA-admin

Oromia Region Forces Execute 3 Civilians and Abduct 39 in Abe-Dongoro Woreda

⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned between December 10-12, 2024, Oromia Region Forces executed 3 civilians and abducted more than 39 in Ido-Kusa, Arusi and Tulu-Gana Kebeles of Abe-Dongoro Woreda.


📍Horo Guduru Wollega Zone, Oromia Region, Ethiopia


⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ በደረሰው መረጃ፣ ከታህሳስ 01 እስከ 03 ቀን 2017 ባለው ጊዜ ውስጥ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል እና የክልሉ አድማ ብተና ሀይሎች በኢዶ-ኩሳ፣ አሩሲ እና ቱሉ ጋና ቀበሌዎች (አቤ ዶንጎሮ ወረዳ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን፣ ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ) በፈጸሙት ጥቃት፣ 3 የአማራ ተወላጆችን ሲገድሉ ሌሎች ከ39 የሚበልጡ ሰላማዊ ሰዎችን ማሰራቸውን ተረድቷል።




Comments


bottom of page