📢#UPDATE: AAA has verified that on May 31st, 2024, Oromo Liberation Army (OLA) militants killed two Amhara civilians and abducted one more in Qota town of Amaya Woreda in West Shewa Zone (Oromia Region, Ethiopia).
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ እንዳረጋገጠው፣ በግንቦት 23 ቀን 2016፣ በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ሸዋ ዞን አማያ ወረዳ ቆታ ከተማ ዙሪያ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነግ ሸኔ) ታጣቂዎች ሁለት የአማራ ተወላጆችን ሲገድሉ ተጨማሪ 1 ሰው አግተው ወስደዋል።
Comments