📢#UPDATE: AAA has verified that between May 18th and 21st, 2024, Oromo Liberation Army (OLA) militants carried out multiple attacks on Amhara residents in Dera Woreda, which resulted in the killing of one civilian and the abduction of ten additional civilians.
📍North Shewa Zone, Oromia Region, Ethiopia
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ ከግንቦት 10 እስከ 13 ቀን 2016 ባለው ጊዜ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነግ ሸኔ) ታጣቂዎች በደራ ወረዳ፣ (ሰሜን ሸዋ ዞን ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ)፣ የአማራ ተወላጆች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን በማድረስ አንድ ሰላማዊ ሰው እንደገደሉና ሌሎች ከአስር የሚበልጡ ሰላማዊ ሰዎችን አግተው መውሰዳቸውን አረጋግጧል።
Comments