top of page
Writer's pictureAAA-admin

በአሜሪካ ለሚገኙ ለ17 የአማራ ድርጅቶች ጥላ የሆነው “ፋና“ አዲስ አመራሮችን መረጠ

መግለጫ : በአሜሪካ ለሚገኙ ለ17 የአማራ ድርጅቶች ጥላ የሆነው “ፋና“ መተዳደሪያ ደንቡን መሰረት በማድረግ ባካሄደው ግልፅ ምርጫ የሥራ ዘመናቸውን ባጠናቀቁ የፌደሬሽኑን መሪዎች ምትክ አዲስ አመራሮችን መርጧል።








Kommentare


bottom of page