⚡️📢#UPDATE: AAA has verified that on September 18, 2024 Oromo Prosperity Party regime forces extrajudicially executed 9 civilians (youth) including a civilian identified as Million Asfaw Gebeye in the Azezo Megenteya area of Gonder city.
📍Central Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia
⚡️📢#መረጃ: የአማራ ማኅበር በአሜሪካ በመስከረም 8፣ 2017 የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ የአገዛዝ ኃይሎች በጎንደር ከተማ አዘዞ መገንጠያ (ማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) ሚልዮን አስፋው ገበየ የተባለ ወጣትን ጨምሮ 9 ሰላማዊ ሰዎቸን በጅምላ እንደገደሉ አረጋግጧል።
Comentários