📢#UPDATE: AAA has verified that on June 6th, 2024, Oromo Prosperity Party regime forces massacred over 14 civilians in Enegatra Kebele of Awabel Woreda and Yekora Kebele of Gozamin Woreda in East Gojjam Zone (Amhara Region, Ethiopia).
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በግንቦት 29 ቀን 2016፣ በጎዛምን ወረዳ የኮራ ቀበሌ እና በአዋበል ወረዳ እነጋትራ ቀበሌ (ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ብልፅግና አገዛዝ ሃይሎች በፈጸሙት ጥቃት ከ14 የሚበልጡ ንጹሀንን መጨፍጨፋቸውን አረጋግጧል።
Comments