Amhara Civilians Massacred in Gish-Abay Town by Abiy Regime Forces
- AAA-admin
- Jun 15, 2024
- 1 min read
📢#UPDATE: AAA has verified that on June 2nd, 2024, Abiy regime forces killed at least 5 Amhara civilians and injured an additional 5 in Gish-Abay town of Sekela Woreda (West Gojjam Zone, Amhara Region, Ethiopia).
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በግንቦት 25/2016 በሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ፣ (ምራብ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ)፣ የዐብይ አገዛዝ ታጣቂዎች በትንሹ 5 የአማራ ተወላጆች መግደላቸውን እና 5 ሰዎች ማቁሰላቸውን አረጋግጧል።
Comments